ሰላም እንዴት ናችሁ ከዚህ በፊት የሁለተኛ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና አውጥታችሁ ለፈተና ኮሚቴ ገቢ እንድታደርጉ የተነገረ ቢሆንም ከጥቂት መምህራን በስተቀር ገቢ ያደረገ የለም ።በመሆኑም በተባለው ቀን እና ስዓት ለፈተና ኮሚቴው ገቢ እንድታደርጉ በድጋሚ እናሳውቃለን ።